ዛሬ ደቡብ ኢትዮጵያ ፣ ሐረሪ ፣ ደቡብ ምዕራብ ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ምስረታ ጉባኤ አድርገዋል።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ዛሬ ደቡብ ኢትዮጵያ ፣ ሐረሪ ፣ ደቡብ ምዕራብ ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ምስረታ ጉባኤ አድርገዋል።
የክልል ምክር ቤቶች ፕሬዜዳንቶችን የድሬዳዋ ምክር ቤት ከንቲባ ሾመዋል። እነሱም የካቢኔ አባላትን አቅርበው በምክር ቤት አሹመዋል።
ካቢኔ አባላት ዝርዝር በዚህ ማግኘት ይቻላል https://telegra.ph/TikvahEthiopia-10-02
መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia