የኢትዮጵያ ስፔሻሊቲ ቡና ኤክስፖርተር የሆነው "ሔሌፍ ቡና/Heleph Coffee" ወደ ሀገር ውስጥ ገበያ ተቀላቀለ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·
የኢትዮጵያ ስፔሻሊቲ ቡና ኤክስፖርተር የሆነው "ሔሌፍ ቡና/Heleph Coffee" ወደ ሀገር ውስጥ ገበያ ተቀላቀለ። የኢትዮጵያን ስፔሻሊቲ ቡና ለዓለም ገበያ በማቅረብ ተወዳጅነትን ያተረፈዉ "ሔሌፍ ቡና - Heleph Coffee በሀገር ውስጥ ጥራት ያለው ስፔሻሊቲ የቡና ምርት ለማቅረብ በእህት ኩባንያዉ በሰቨን ትረስት ግሩፕ አማካኝነት የሀገር ውስጥ የሽያጭ ስራ መጀመሩን አስታወቀ። እ.ኤ.አ. ከ2018…


