የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2026 የSKYTRAX የዓለም አየር መንገዶች ሽልማት ላይ ‘የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ’ ሽልማትን ለ9ኛ ተከታታይ ዓመት አሸነፈ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2026 የSKYTRAX የዓለም አየር መንገዶች ሽልማት ላይ ‘የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ’ ሽልማትን ለ9ኛ ተከታታይ ዓመት አሸነፈ። በተጨማሪም አየር መንገዳችን ‘በአፍሪካ ምርጥ ቢዝነስ ክፍል’ እንዲሁም ‘በአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክፍል የበረራ ላይ ምግብ አገልግሎት’ ሽልማቶችን አግኝቷል።
#የአፍሪካምርጥአየርመንገድ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
@tikvahethiopia
#የአፍሪካምርጥአየርመንገድ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
@tikvahethiopia


