የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል በ 2018 በጀት ዓመት 124.
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል በ 2018 በጀት ዓመት 124.2 ቢሊየን ብር ጠቅላላ ገቢ ማግኘቱን አሳውቋል። • ተቋሙ በበጀት አመቱ ያገኘው የተጣራ ትርፍ 39.5 ቢሊየን ብር ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የ 2018 በጀት አመት ክንውን ሪፖርቱን እና የ 2019 በጀት ዓመት ዋና ዋና እቅዶችን ይፋ አድርጓል። ተቋሚ በአሁኑ ሰዓት 21 የሃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ያሉት ሲሆን በእነዚህ ሃይል ማመንጫ…


