ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#የዕድል_ጥቆማ 📣

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#የዕድል_ጥቆማ 📣
#የዕድል_ጥቆማ 📣

ነፃ የልብስ ስፌት ሙያ ስልጠና ከብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ጋር ፍላጎት ላላቸው በሙሉ!

የስፌት ሙያ መማር እና የራስዎን የሥራ ዕድል መፍጠር ይፈልጋሉ? በአቃቂ ክ/ከተማ ለሚኖሩ ወጣቶች ይህ ነፃ የሙያ ስልጠና ዕድል ተዘጋጅቷል። STEMpower ከEmmanuel Development Association (EDA) ጋር በመተባበር በሚያካሂደው Windows of Hope ፕሮጀክት ነፃ የልብስ ስፌት ሙያ ስልጠና ከብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት አዘጋጅቷል።

ምን ያገኛሉ?
🔹 ተግባራዊ የልብስ ስፌት ክህሎት
🔹 የሕይወት ክህሎት እና የሥራ ፈጠራ እውቀት
🔹 የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት
🔹 በስልጠናው ጥሩ ብቃት ላሳዩ ተሳታፊዎች የስፌት ማሽን ሽልማት

ማን መሳተፍ ይችላል?
🔸 በአቃቂ ክ/ከተማ የሚኖሩ
🔸 የስፌት ሙያ መማር የሚፈልጉ
🔸 ክህሎት በማዳበር የራሳቸውን የሥራ ዕድል መፍጠር የሚፈልጉ

📍 ቦታ: አቃቂ Training Center፣ አቃቂ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ

🔗 ለመመዝገብ:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScBkhHEdBPF1lglsGOBLWEQleiLVmkLBTldb1dtMWUbecr5BQ/viewform?usp=header

✍️ ወይም በአካል: በወረዳ 9፣ 10፣ 12 እና 13 ሥራና ክህሎት ቢሮ

📝 ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: መስከረም 08/2018 ዓ.ም.

ተዛማጅ ታሪኮች