" የጦርነቱን ሸክም እንዲሸከሙ ኤርትራ አሰልፋቸዋለች !
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

" የጦርነቱን ሸክም እንዲሸከሙ ኤርትራ አሰልፋቸዋለች ! " - አቶ ጌታቸው ረዳ የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና የአሁኑ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የኤርትራ መንግሥት ከግብፅ ጋር በመሆን የምስራቅ አፍሪካን ሰላም ለማናጋት እና ቀጣናውን ለማተራመስ እየሠራ መሆኑን ተናግረዋል። ይህን ያሉት ከ " Pulse of Africa " ጋር ባደረጉት…


