የ2019 የትምህርት ዘመን ዛሬ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም ይጀምራል።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

የ2019 የትምህርት ዘመን ዛሬ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም ይጀምራል።
ተማሪዎች የክረምቱን የዕረፍት ጊዜያቸውን አጠናቀው ወደ ትምህርት ቤታቸው ይመለሳሉ።
መልካም የትምህርት ዘመን !
@tikvahethiopia