ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዶክተር መሳይ ኃይሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዶክተር መሳይ ኃይሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።
ዶክተር መሳይ ኃይሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ። ‎ ‎የፌዴራል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ዶክተር መሳይ ኃይሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዜዳንት ሆነው ተሹመዋል። ‎ ‎የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዛሬ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም የመንግስት ምስረታ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በዚህም ዶ/ር መሳይ ኃይሉን የክልሉ ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟቸዋል። ‎ ‎ዶክተር መሳይ ኃይሉ ሲዳማ ክልል…

ተዛማጅ ታሪኮች