ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

1,501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ነገ ማክሰኞ በመላው ሀገራችን እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
1,501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ነገ ማክሰኞ በመላው ሀገራችን እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል።
1,501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል ነገ ማክሰኞ በመላው ሀገራችን እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል።

የዘንድሮው በዓል የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አስተምህሮን መሠረት በማድረግ " የፍትሃዊው ነብይ " በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መንፈሳዊ እና ማኅበራዊ መርሐ-ግብሮች ይከበራል።

መውሊድ በሀገርአቀፍ ደረጃ የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለሕዝብ አገልግሎት ዝግ ሆኖ ከሚከበሩ ኃይማኖታዊ በዓላት አንዱ ነው።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች