ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#AddisAbaba ነገ ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ጀምሮ መንገዶች ይዘጋሉ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#AddisAbaba ነገ ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ጀምሮ መንገዶች ይዘጋሉ።
#AddisAbaba ነገ ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ጀምሮ መንገዶች ይዘጋሉ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚከበረውን የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ምክንያት መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚሆኑ አስታውቋል። ነገ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት ጀምሮ እስከ መርሀ ግብሩ ፍፃሜ ድረስ ፡- - ከመገናኛ ወደ መስቀል…

ተዛማጅ ታሪኮች