#Ethiopia 🇪🇹 በኦሞ ተፋሰስ ውስጥ የሚገነባው የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት፣ አጠቃላይ ግንባታው 77 በመቶ ደርሷል።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#Ethiopia 🇪🇹 በኦሞ ተፋሰስ ውስጥ የሚገነባው የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት፣ አጠቃላይ ግንባታው 77 በመቶ ደርሷል። ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያን ከታላቁ ህዳሴ ግድብ እና ከጊቤ 3 ቀጥሎ ሦስተኛው ግዙፍ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ባለቤት ያደርጋታል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢ/ር አሸብር ባልቻ በስራ ቦታው ተገኝተው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ማብራሪያ፣ የኮይሻ…


