ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#Fake : በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የአማራ ክልል ፖሊስ " ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ የላከው ነው " ተብሎ የተሰራጨው የትግራይ ተወላጆች ላይ ቁጥጥር እንዲደረ…

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#Fake : በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የአማራ ክልል ፖሊስ " ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ የላከው ነው " ተብሎ የተሰራጨው የትግራይ ተወላጆች ላይ ቁጥጥር እንዲደረ…
#Fake : በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የአማራ ክልል ፖሊስ " ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ የላከው ነው " ተብሎ የተሰራጨው የትግራይ ተወላጆች ላይ ቁጥጥር እንዲደረግ የሚያዝ ደብዳቤ ሐሰተኛ መሆኑ ተገልጿል።

ደብዳቤው ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም የተጻፈ ቢሆንም፣ ተቋሙ የቀድሞ ስያሜውን " የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን " ወደ አማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከቀየረ ወራት ተቆጥሯል።

በተጨማሪም፣ ደብዳቤው ላይ ፈርመዋል የተባሉት መንገሻ አውራሪስ ከተቋሙ ከለቀቁ ዓመታት መቆጠራቸው ተመላክቷል።

በመሆኑም ደብዳቤው ከእውነት የራቀና ሀሰተኛ ነው። #AMC

@tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች