ሱዳን በአንድ ቦታ ተቀምጠው መምከር ባልፈቀዱ "ቡድኖች/ተወካዮች" መዳን ትችላለች ?
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ሱዳን በአንድ ቦታ ተቀምጠው መምከር ባልፈቀዱ "ቡድኖች/ተወካዮች" መዳን ትችላለች ? አዲስ አበባ ባለፈው ሳምንት የሱዳንን የተበታተነ የፖለቲካ መልክዓ ምድር በአንድ ጠረጴዛ ለማሰባሰብ ያለመ መድረክ አስተናግዳለች። ይህ መድረክ በ5ቱ አደራዳሪ አካላት/ Quintet (አፍሪካ ኅብረት፣ ኢጋድ፣ አውሮፓ ህብረት፣ ተመድ፤ አረብ ሊግ) አስተባባሪነት የተዘጋጀ ነው። የሱዳን-ለሱዳን ብሔራዊ ውይይት መድረክ ለማካሄድ…


