ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#Merkato በመርካቶ ዛሬ ከምሽት 1 ሰዓት ገደማ አንስቶ ለሰዓታት በቆየ የእሳት አደጋ ንብረት ላይ ውድመት ደርሷል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#Merkato በመርካቶ ዛሬ ከምሽት 1 ሰዓት ገደማ አንስቶ ለሰዓታት በቆየ የእሳት አደጋ ንብረት ላይ ውድመት ደርሷል።
#Merkato በመርካቶ ዛሬ ከምሽት 1 ሰዓት ገደማ አንስቶ ለሰዓታት በቆየ የእሳት አደጋ ንብረት ላይ ውድመት ደርሷል። አደጋው የደረሰው " ጣሳ ተራ " ፣ የጨርቃ ጨርቅ አልባሳት መሸጫ መጋዘኖች ላይ ነው። ለሰዓታት በዘለቀው የእሳት አደጋ በስፍራው የሚሰሩ ነጋዴዎች ንብረታቸውን ለማሸሽ ከፍተኛ ርብርብ ሲያደርጉ ነበር። እሳቱ ከሰዓታት በኋላ ቢጠፋም ስለ አደጋው ዝርዝር መረጃ እና መነሻ ምክንያት…

ተዛማጅ ታሪኮች