ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#NationalDialogue🇪🇹 " የተወሰኑ አጀንዳዎች ሊያድሩ ይችላሉ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#NationalDialogue🇪🇹 " የተወሰኑ አጀንዳዎች ሊያድሩ ይችላሉ።
#NationalDialogue🇪🇹 " የተወሰኑ አጀንዳዎች ሊያድሩ ይችላሉ። ስምንቱንም አጀንዳዎች የግድ ጨርሰን እንወጣለን ማለት አይደለም " - መስፍን ዓርዓያ (ፕ/ር) ምክክር የሚደረግባቸው ስምንቱም አጀንዳዎች የግድ ውጤት ላይ ሊደርሱ እንደማይችሉ፣ ይልቁንም የሚያድሩ የተወሰኑት አጀንዳዎች እንዳሉ፣ ለቀጣዩ ትውልድ ሊሻገሩ የሚችሉ ጥያቄዎችም እንዳሉ የምክክር ኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርዓያ (ፕ/ር)…

ተዛማጅ ታሪኮች