ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#SaudiArabia በሳዑዲ አረቢያ ለእስር ተዳርገው የነበሩ 1,655 ኢትዮጵያውያን የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ የምህረት አዋጅ ተጠቃሚ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#SaudiArabia በሳዑዲ አረቢያ ለእስር ተዳርገው የነበሩ 1,655 ኢትዮጵያውያን የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ የምህረት አዋጅ ተጠቃሚ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
#SaudiArabia በሳዑዲ አረቢያ ለእስር ተዳርገው የነበሩ 1,655 ኢትዮጵያውያን የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ የምህረት አዋጅ ተጠቃሚ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። " ይህ ስኬት የተገኘው በሪያድ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በጂዳ የሚገኘውን ቆንስላ ጽሕፈት ቤት በማስተባበር ባደረግነእ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ጥረት ነው። ይህም መንግሥት ለዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ በሰጠው ልዩ ትኩረት የተመዘገበ…

ተዛማጅ ታሪኮች