#UAE " ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት፣ ለህዝቧ አንድነት፣ የግዛት አንድነት፣ ጸጥታ፣ ደህንነትና መረጋጋት የማያቋርጥ ድጋፍ እናደርጋለን " - የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#UAE " ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት፣ ለህዝቧ አንድነት፣ የግዛት አንድነት፣ ጸጥታ፣ ደህንነትና መረጋጋት የማያቋርጥ ድጋፍ እናደርጋለን " - የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች (ዩኤኢ) ህወሓት/TPLF እና ከእሱ ጋር የተባበሩ የታጠቁ ኃይሎች በኢትዮጵያ የፌዴራል ኃይሎች ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ገልጻ ድርጊቱን አወገዘች። በተጨማሪም፣ ህወሓት በትግራይ የተለያዩ የአውሮፕላን ማረፊያዎችን…


