#Update " በወረቀት ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ/ም ይሰጣል !
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#Update " በወረቀት ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ/ም ይሰጣል ! " - አገልግሎቱ በወረቀት የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በትግራይ ክልል፣ ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 24/2018 ዓ/ም በመቐለ እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። አገልግሎቱ፣ ስለዘንድሮው የ2018 ሀገር አቀፍ ፈተና አጭር ማብራሪያ ሰጥቷል። " የ2018 ትምህርት…


