#Update የወልቂጤ ኤፍ ኤም 89.
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#Update የወልቂጤ ኤፍ ኤም 89.2 ሬዲዮ ጣቢያ ሠራተኞች ከመስከረም 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሊታሰብላቸው የሚገባው የ6 ወራት የደመወዝ ማሻሻያ የኋላ ክፍያ (Back payment) እንዳልተከፈላቸው በመግለጽ፣ በአስቸኳይ መፍትሔ ካላገኙ ተቋሙን በሕግ እንደሚጠይቁ አስታወቁ። ሠራተኞቹ ከዚህ ቀደም የሥራ ማቆም አድማ አድርገው እንደነበር ይህን ተከትሎ ተቋሙ ከመጋቢት 2018 ዓ.ም ጀምሮ አዲሱን ወርሃዊ…


