ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

3ኛው_ዙር_ዋናው_የዶክተር_ብሩክ አማረ መታሰቢያ የእግር ኳስ ውድድር በአርባምንጭ ከተማ ዝግጅቱን በደማቅ ሁኔታ ተዘጋጅቷል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
3ኛው_ዙር_ዋናው_የዶክተር_ብሩክ አማረ መታሰቢያ የእግር ኳስ ውድድር በአርባምንጭ ከተማ ዝግጅቱን በደማቅ ሁኔታ ተዘጋጅቷል።
3ኛው_ዙር_ዋናው_የዶክተር_ብሩክ አማረ መታሰቢያ የእግር ኳስ ውድድር በአርባምንጭ ከተማ ዝግጅቱን በደማቅ ሁኔታ ተዘጋጅቷል።

ከሶስት ዓመት በፊት መስከረም 10 ቀን በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ዶክተር ብሩክ አማረን ለማስታውስና መልካም ስራዎቹን ለመዘከር ቤተሰቡ ከዋናው ስፖርት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት "ዋናው የዶ/ር ብሩክ አማረ ሦስተኛ ዓመት መታሰቢያ የእግርኳስ ውድድር" ከመስከረም 8 እስከ 10 በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ።

✍️ ለአሸናፊዎች አጓጊ ሽልማቶች የሚበረከቱ ሲሆን፤ በየአንዳንዱ ጨዋታም የላቀ ብቃት ላሳዩ ተጫዋቾች የ Man of the Match ስጦታ ተዘጋጅቷል!
📍ገርጂ መብራት ሃይል የካቲት ወረቀት ፊትለፊት፣ አለም ገብሬ ህንፃ፣ 2ተኛ ፎቅ።
⭐️ዋናው ወደፊት🔣🔣🔣

ተዛማጅ ታሪኮች