ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሀሪ ኬን ባሎን ዶር አያሸንፍም ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሀሪ ኬን ባሎን ዶር አያሸንፍም ”
“ ሀሪ ኬን ባሎን ዶር አያሸንፍም ”

ፈረንሳዊው የቀድሞ ተጨዋች ኢማኑኤል ፔቲት ሀሪ ኬን ባሎን ዶር የማሸነፍ እድሉ እንዳበቃ ገልጿል።

“ ሀሪ ኬን ብዙ ጎል አስቆጥሯል ነገርግን ቡንደስሊጋ ዋንጫ ብቻውን ለባሎን ዶር ለመታጨት በቂ አይደለም “ ሲል ተደምጧል።

አክሎም “ በሻምፒየንስ ሊጉ እና ከእንግሊዝ ጋር በትልቅ ጨዋታ አልታየም ነበር ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

በባሎን ዶር ፉክክር ውስጥ ከሀሪ ኬን በላይ የሚቀመጡ በርካታ ተጨዋቾች እንዳሉ ኢማኑኤል ፔቲት ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች