ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሀርቬ ሬናርድ ወደ ኮትዲቫር ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሀርቬ ሬናርድ ወደ ኮትዲቫር ?
ሀርቬ ሬናርድ ወደ ኮትዲቫር ?

ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ሀርቬ ሬናርድ ወደ ኮትዲቫር ብሔራዊ ቡድን ሊመለሱ እንደሚችሉ እየተዘገበ ይገኛል።

አሰልጣኝ ሀርቬ ሬናርድ አሰልጣኝ ኤሜርሴ ፋኢን በመተካት ቡድኑን ይረከባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ሀርቬ ሬናርድ ከዚህ በፊት 2015 የኮትዲቫር ብሔራዊ ቡድንን እየመሩ የአፍሪካ ዋንጫ ማሳካታቸው ይታወሳል።

የኮትዲቫር ብሔራዊ ቡድን ከአለም ዋንጫ በኋላ ከአሰልጣኝ ኤሜርሴ ፋኢ ጋር መለያየቱ አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች