ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ለሊጉ ዋንጫ መፎካከር እንፈልጋለን ነገርግን የአርሰናልን ጥንካሬ መዘንጋት የለብንም “ ቫን ዳይክ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ለሊጉ ዋንጫ መፎካከር እንፈልጋለን ነገርግን የአርሰናልን ጥንካሬ መዘንጋት የለብንም “ ቫን ዳይክ
“ ለሊጉ ዋንጫ መፎካከር እንፈልጋለን ነገርግን የአርሰናልን ጥንካሬ መዘንጋት የለብንም “ ቫን ዳይክ

የሊቨርፑሉ አምበል ቨርጅል ቫን ዳይክ ቡድናቸው በዚህ አመት ለሊጉ ዋንጫ መፎካከር እንደሚፈልግ ተናግሯል።

“ እንደ ሊቨርፑል አምበል ለሊጉ ዋንጫ መፎካከር እፈልጋለሁ “ ያለው ቫን ዳይክ ነገርግን እውነታውንም መመልከት እንደሚገባ ገልጿል።

“ አርሰናል አምና ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ አይተናል “ ያለ ሲሆን “ አሁንም ስብሰባቸውን ካየነው ትልቅ ነው “ ብሏል።

አያይዞም “ ለዋንጫ ለመፎካከር አቅም እንዳለን ይሰማኛል ነገርግን ባለፈው አመት ካደረግነው የተሻለ ነገር ማድረግ አለብን ” ሲል አሳስቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች