ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ለዚህ አርማ ሁሉ ነገሬን እሰጣለሁ ” ባሌባ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ለዚህ አርማ ሁሉ ነገሬን እሰጣለሁ ” ባሌባ
“ ለዚህ አርማ ሁሉ ነገሬን እሰጣለሁ ” ባሌባ

አዲሱ የቀያዮቹ ሰይጣኖች አማካይ ካርሎስ ባሌባ ለቡድኑ ያለውን እንደሚሰጥ ለደጋፊው ቃል ገብቷል።

“ ለደጋፊው ያለኝ መልዕክት ለዚህ አርማ እና ለክለቡ ያለኝን ሁሉ እንደምሰጥ ነው ” ሲል ባሌባ ተናግሯል።

አክሎም “ ሜዳ ውስጥ ገብቼ እስክጀምር እና ለቡድኑ ያለኝን እስከምሰጥ በጣም ጓጉቻለሁ "ብሏል።

ስለ ፈርናንዴዝ የተጠየቀው ባሌባ “ እሱ ታላቅ ተጨዋች ነው ከእሱ መማር እፈልጋለሁ ከጎኑ እስክጫወት ጓጉቻለሁ " ብሏል።

“ ሁልጊዜም በኦልድትራፎርድ ስጫወት በስታዲየሙ ድባቡ እጨነቅ ነበር “ ካርሎስ ባሌባ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች