ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊቨርፑል ማድሪድን በሜዳው አይገጥምም !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊቨርፑል ማድሪድን በሜዳው አይገጥምም !
ሊቨርፑል ማድሪድን በሜዳው አይገጥምም !

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር የሊግ ውድድር ድልድል በነገው ዕለት ይፋ ይደረጋል።

ምድብ ድልድሉ ሲወጣ ሊቨርፑል ሪያል ማድሪድን አንፊልድ ላይ መግጠም እንደማይችል ተገልጿል።

ሁለቱ ክለቦች አንፊልድ ላይ እንዲጫወቱ ከደረሳቸው የዩኤፋ ህግ እንደማይፈቅድ ተነግሯል።

የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ህግ ሁለት ክለቦች በተከታታይ ሶስተኛ አመት በተመሳሳይ ስታዲየም እንዲጫወቱ አይፈቅድም።

ሪያል ማድሪድ እና ሊቨርፑል ባለፉት ሁለት አመታት አንፊልድ ላይ ደርሷቸው እንደተጫወቱ የሚታወስ ነው።

ይሁን እንጂ ሁለቱ ክለቦች ሳንቲያጎ በርናቦ ላይ ሊደርሳቸው እንደሚችል ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች