ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ብዙ ገንዘብ ማውጣት እንፈልጋለን ” ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ብዙ ገንዘብ ማውጣት እንፈልጋለን ” ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ
“ ብዙ ገንዘብ ማውጣት እንፈልጋለን ” ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ

የቶተንሀም አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ በዝውውር መስኮቱ ተጨማሪ ገንዘብ ማውጣት እንደሚፈልጉ ገልፀዋል።

“ በዝውውር መስኮቱ ተጨማሪ ገንዘብ ማውጣት እንፈልጋለን ” ሲሉ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ተናግረዋል።

አክለውም “ ቶተንሀም ከሊቨርፑል ፣ ማንችስተር ሲቲ ፣ ቼልሲ እና አርሰናል ጋር ለምን መፎካከር እንደማይችል አልገባኝም “ ብለዋል።

“ ቶተንሀም እንደ ቼልሲ እና ሊቨርፑል ለምን ብዙ ገንዘብ ማውጣት እንደማይችልም አልገባኝም ” ያሉት ዲ ዘርቢ “ ከቻላችሁ አስረዱኝ “ ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች