ሊቨርፑል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ሊቨርፑል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የባርሴሎናውን ተከላካይ ሮናልድ አራውሆ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
ሊቨርፑል ከባርሴሎና ጋር ከስምምነት የደረሱ ሲሆን የባርሴሎና ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ዴኮ ፍቃድ መስጠታቸው ተዘግቧል።
ዩራጓዊው ተከላካይ ሮናልድ አራውሆ በውሰት ውል ወደ ሊቨርፑል እንደሚዘዋወር ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe