ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሊዮኔል ሜሲ ልዩ ማዕረግ ሊሰጠው ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሊዮኔል ሜሲ ልዩ ማዕረግ ሊሰጠው ነው !
ሊዮኔል ሜሲ ልዩ ማዕረግ ሊሰጠው ነው !

አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በሀገሩ አርጀንቲና የክብር ማዕረግ ሊሰጠው መሆኑ ተገልጿል።

የአርጀንቲና ኮንግረስ ሊዮኔል ሜሲ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና መስጠት እንደሚፈልግ ተነግሯል።

ይህንንም ተከትሎ ሊዮኔል ሜሲ " የተከበሩ የአርጀንቲና አምባሳደር " የሚል ማዕረግ ይሰጠዋል።

ሀገሪቱ ይህንን የምታደርገው ሜሲ የአርጀንቲናን እሴት ፣ ማንነት እና ምስል ለመላው አለም በበጎ በማስተዋወቁ መሆኑ ተገልጿል።

@tikvahethsport          @YisakAH

ተዛማጅ ታሪኮች