የአርሰናል የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

የአርሰናል የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የአመቱ የመጀመሪያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ቡካዩ ሳካ
⏩ ማርቲን ኦዴጋርድ
⏩ ጋብሬል ማግሀሌስ እና
⏩ ካላፊዮሪ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የአመቱ የመጀመሪያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ቡካዩ ሳካ
⏩ ማርቲን ኦዴጋርድ
⏩ ጋብሬል ማግሀሌስ እና
⏩ ካላፊዮሪ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe


