ዩናይትድ ቺዶ ኦቢን በውሰት ሊሰጥ ነው !

ዩናይትድ ቺዶ ኦቢን በውሰት ሊሰጥ ነው ! የማንችስተር ዩናይትዱ አጥቂ ቺዶ ኦቢ በውሰት የኔዘርላንዱን ክለብ ዊሌም ሊቀላቀል መሆኑ ተገልጿል። የ 18ዓመቱ አጥቂ ቺዶ ኦቢ መደበኛ የጨዋታ ሰዓት ለማግኘት ወደ ኔዘርላንድ ሊግ ለማምራት ንግግር ላይ ይገኛል። ባለፈው አመት በወጣት ቡድኑ ያሳለፈው ቺዶ በ 37 ጨዋታዎች 20 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል። ተጫዋቹ በአሰልጣኝ ሩበን አምሪም አሰልጣኝነት ጊዜ…


