“ ሊጉን ማሸነፋችን ጅማሮ ብቻ ነው ” ሚኬል አርቴታ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴት ያለፈ አመት ስኬታቸው የመጨረሻ አለመሆኑን ገልጸዋል።

“ ሊጉን ማሸነፋችን ጅማሮ ብቻ ነው ” ሚኬል አርቴታ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴት ያለፈ አመት ስኬታቸው የመጨረሻ አለመሆኑን ገልጸዋል። ይልቁንስ “ የአዲስ ዘመን ጅማሮ ነው ” ሲሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አስታውቀዋል። “ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፋችን ጅማሮ ነው “ ያሉት አርቴታ ይሄ ደረጃችን መሆን አለበት ሲሉ ተናግረዋል። “ በዚህ ደረጃ ላይ መሆን እንደሚገባን ማረጋገጥ…


