ክሩፒ በጉዳት ለወራት ከሜዳ ይርቃል !

ክሩፒ በጉዳት ለወራት ከሜዳ ይርቃል !
የበርንማውዙ የፊት መስመር አጥቂ ጁኒየር ክሩፒ በጉዳት ምክትል የቀዶ ጥገና ህክምና ማድረጉ ተገልጿል።
በዚህም ምክንያት ጁኒየር ክሩፒ እስከ አራት ወራት ለሚደርስ ጊዜ ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል ተነግሯል።
በክለቡ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ ጉዳቱ የገጠመው ክሩፒ ለህክምና ወደ እንግሊዝ ተመልሷል።
ክሩፒ በዚህ ክረምት ከባርሴሎና እና አርሰናል ጋር ስሙ እየተያያዘ ይገኝ ነበር።
ፈረንሳዊው አጥቂ ክሩፒ ባለፈው የውድድር ዘመን ለበርንማውዝ አስራ ሶስት የፕሪሚየር ሊግ ጎል በማስቆጠር ጥሩ ጊዜ አሳልፏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe