መድፈኞቹ ሊጉን መምራት ጀምረዋል !

መድፈኞቹ ሊጉን መምራት ጀምረዋል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከሰንደርላንድ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐ ግብር 2ለ0 አሸንፏል።
ብሩኖ ጉማሬሽ እና ቡካዩ ሳካ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግብ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
መድፈኞቹ በውድድር ዘመኑ ያደረጓቸውን አራት የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ ችለዋል።
የአርሰናሉ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ በጨዋታው ፍፁም ቅጣት ምት ማዳን ችሏል።
ዋና ዳኛው በጨዋታው ስምንት ቢጫ እና አንድ ቀይ ካርድ መዘዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ አርሰናል :- 12 ነጥብ
1️⃣4️⃣ ሰንደርላንድ :- 4 ነጥብ
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
ቅዳሜ - ብራይተን ከ አርሰናል
እሁድ - ማንችስተር ሲቲ ከ ሰንደርላንድ
@tikvahethsport @kidusyoftahe