“ ራያ የአለም ምርጡ ግብ ጠባቂ ነው ” ጉማሬሽ

“ ራያ የአለም ምርጡ ግብ ጠባቂ ነው ” ጉማሬሽ
በምሽቱ ጨዋታ ኮከብ ተብሎ የተመረጠው ብሩኖ ጉማሬሽ ዴቪድ ራያ የአለም ምርጡ ግብ ጠባቂ መሆኑን ተናግሯል።
ራያ ቡድኑ በጨዋታው እንዲቆይ መርዳቱን የገለፀው ጉማሬሽ “ እሱ ያለጥርጥር የአለም ምርጡ ግብ ጠባቂ ነው ” ብሏል።
" ፍፁም ቅጣት ምት ማዳኑ የማይታመን ቅፅበት ነው " ያለው ጉማሬሽ “ ከዛ በኋላ ትልቅ በራስ መተማመን አግኝተናል ” ሲል ገልጿል።
አክሎም “ አሸንፈናል ምስጋናውን ዴቪድ ራያ ይውሰድ እሱ የማይታመን ተጨዋች ነው "ብሏል።
ዴቪድ ራያ በበኩሉ “ ፍፁም ቅጣት ምቱ ቢቆጠርም እንኳን ወደ ጨዋታው ለመመለስ እድል ይኖረን ነበር ” ሲል ገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe