ማርቲኔዝ እና ማክ አሊስተር ጥበቃ አጠናከሩ !

ማርቲኔዝ እና ማክ አሊስተር ጥበቃ አጠናከሩ !
በአለም ዋንጫው አርጀንቲና እንግሊዝን ካሸነፈች በኋላ ተጨዋቾቹ የፖለቲካ ይዘት ያለው ፅሁፍ አሳይተው እንደነበር ይታወሳል።
የፅሁፍ መልዕክቱን ይዘው ከነበሩ ተጨዋቾች መካከል ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና አሌክሲስ ማክ አሊስተር ይገኙበታል።
አሁን ላይ ሁለቱ ተጨዋቾች ወደ እንግሊዝ ሲመለሱ የደህንነት ስጋት እንዳደረባቸው ተገልጿል።
በዚህም ምክንያት ማርቲኔዝ እና ማክ አሊስተር የግል የደህንነት ጠባቂ ተቋም መቅጠራቸው ተነግሯል።
ተጨዋቾቹ ንብረታቸው ሊወድም ይችላል በሚል ፍራቻ የግል ጥበቃ ለመቅጠር መወሰናቸው ተነግሯል።
በወቅቱ ተጨዋቾቹ ያክመለከቱት ፅሁፍ " የፋልክላንድ ደሴት የእንግሊዝ ሳይሆን የአርጀንቲና ነው " የሚል ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe