የአለም ዋንጫ ድርሻ ሊሸጥ መሆኑ ተነገረ !

የአለም ዋንጫ ድርሻ ሊሸጥ መሆኑ ተነገረ ! የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የአለም ዋንጫን የተወሰነ ድርሻ ለግል ኢንቨስተሮች ለመሸጥ ማቀዳቸውን ዘ ታይምስ ዘግቧል። ከዚህ ስምምነት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ለግል ኪሳቸው በአስር ሚልዮን የሚቆጠር ገንዘብ እንደሚያገኙ ተነግሯል። ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ አሁን ላይ ፍላጎት ካሳዩ ኢንቨስተሮች ጋር ለንግግር መቀመጣቸው ተሰምቷል። ከጂያኒ ኢንፋንቲኖ…


