ሪያል ማድሪድ ሪከርድ የሰበረ ገቢ አገኘ !

ሪያል ማድሪድ ሪከርድ የሰበረ ገቢ አገኘ !
የላሊጋው ክለብ ሪያል ማድሪድ በዚህ የውድድር ዘመን 1.2 ቢልዮን ዩሮ ገቢ ማግኘቱ ተገልጿል።
ሪያል ማድሪድ በርካታ ገቢ ያገኘ የስፖርት ተቋም በመሆን ሪከርድ መስበሩ ተነግሯል።
ሎስ ብላንኮዎቹ ለተከታታይ 26 አመታት የተስተካከለ የፋይናንስ መዝገብ እንዲኖር አስችሏቸዋል።
በአመቱ ውስጥ የስታዲየሙ ገቢ በአስራ አንድ በመቶ የማርኬቲንግ ገቢ ስድስት በመቶ እድገት አሳይቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe