“ በዩናይትድ የሰራሁት ስህተት ብዙ ነው ” ሩበን አሞሪም

“ በዩናይትድ የሰራሁት ስህተት ብዙ ነው ” ሩበን አሞሪም
ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በማንችስተር ዩናይትድ ምን እንደገጠማቸው ተጠይቀው ነበር።
“ ለውድቀታችን አንድ ምክንያት ነቅሶ ማውጣት ከባድ ነው ነገርግን ብዙ ስህተቶች ሰርቻለሁ " ሲሉ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል።
አክለውም “ ወደኋላ መልስ ብለህ አይተህ የሌሎች ሰዎች ሳይሆን የራስህ ስህተት እንደነበር ስትረዳ የተሻለ ሰው እና አሰልጣኝ ትሆናለህ "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe