ማንችስተር ሲቲ አመቱን በድል ጀመረ !

ማንችስተር ሲቲ አመቱን በድል ጀመረ !
ማንችስተር ሲቲ ከበርንማውዝ ያደረገውን የሊግ መክፈቻ ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የማንችስተር ሲቲን የድል ጎሎች ማርክ ጌሂ እና ግቫርዲዮል በጨዋታው መጠናቀቂያ ደቂቃ አስቆጥረዋል።
ማርከስ ታቬርኔር በርንማውዝን እስከ 85ኛው ደቂቃ መሪ ያደረገች ጎል አስቆጥሮ ነበር።
አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የማንችስተር ሲቲ ስራቸውን በድል ጀምረዋል።
ማንችስተር ሲቲ ቀጣይ መርሐግብሩን አርብ ከክሪስታል ፓላስ ጋር ያደርጋል።
በሌላ ጨዋታ ብራይተን ከአስቶን ቪላ ያደረገውን ጨዋታ 4ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe