“ ማድሪድ ሲሸነፍ ሞሪንሆ ሰበብ ይፈልጋል ” አሌክስ ቤና

“ ማድሪድ ሲሸነፍ ሞሪንሆ ሰበብ ይፈልጋል ” አሌክስ ቤና
ስፔናዊው የአትሌቲኮ ማድሪድ አማካይ አሌክስ ቤና የአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆን አስተያየት ተችቷል።
ሞሪንሆ ከደርቢው በኋላ ስለሰጡት አስተያየት የተጠየቀው አሌክስ ቤና “ ተቃውሞ ያቀረበው ስለተሸነፈ ነው ” ብሏል።
“ ሪያል ማድሪድ በተሸነፈ ቁጥር ሞሪንሆ ራሱ ላይ ከማተኮር ይልቅ ሰበብ ነው የሚፈልገው “ ሲል ጨምሮ ተናግሯል።
አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ለመገናኛ ብዙሀን የሰጠው ቃል ሽንፈቱን የማይቀበል ተሸናፊ ባህሪ ነው ሲል ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe