ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አይሳክ የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ ለቋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አይሳክ የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ ለቋል !
አይሳክ የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ ለቋል !

የስዊድን ብሔራዊ ቡድን አጥቂ አሌክሳንደር አይሳክ መጠነኛ ጉዳት እንዳጋጠመው ተነግሯል።

በዚህም ምክንያት አሌክሳንደር አይሳክ የብሔራዊ ቡድንን ስብስብ ለቆ ወደ ሊቨርፑል እንደሚመለስ ተገልጿል።

አሌክሳንደር አይሳክ በቀጣይ በሊቨርፑል የህክምና ምርመራ የሚደረግለት ይሆናል።

ስዊድን ዛሬ ምሽት ከፖላንድ ጋር የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዋን ታደርጋለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች