“ ምባፔ ሲያዩት ጥሩ አይመስልም ” ዚዳን

“ ምባፔ ሲያዩት ጥሩ አይመስልም ” ዚዳን
ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ፈረንሳይ ቱርክን 1ለ0 ባሸነፈችበት ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞታል።
የማሸነፊያ ግብ ያስቆጠረው ምባፔ በጉልበት ጉዳት ምክንያት ተቀይሮ ወጥቷል።
ኪሊያን ምባፔ ብሔራዊ ቡድኑን ለቆ ለህክምና ምርመራ ወደ ስፔን መመለሱ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን ከጨዋታው በኋላ በሰጡት ቃል “ እንዳለመታደል ምባፔ ሲያዩት ጥሩ አይመስልም ” ብለዋል።
ጉልበቱ ማበጡን የገለፁት ዚነዲን ዚዳን ለጥንቃቄ ወደ ሪያል ማድሪድ መመለሱን ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe