ዩናይትድ ከሲቲ ሁለተኛ ተጨዋች አስፈረመ !

ዩናይትድ ከሲቲ ሁለተኛ ተጨዋች አስፈረመ !
ማንችስተር ዩናይትድ 16ዓመቱን እንግሊዛዊ ታዳጊ አማካይ ዴቪድ ኢዜ ማስፈረሙን አሳውቋል።
ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቹን ከከተማ ተፎካካሪያቸው ማንችስተር ሲቲ አስፈርመዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ ሳምንት ሁለተኛ ተጫዋቹን ከማንችስተር ሲቲ አካዳሚ ማስፈረም ችሏል።
ቀያዮቹ ሰይጣኖች የ 18ዓመቱን ካሪም ካሲም ከቀናት በፊት ከማንችስተር ሲቲ ማስፈረማቸው ይታወቃል።
ማንችስተር ዩናይትድ በተጨማሪም የሊቨርፑልን ታዳጊ አይሳክ ኩንዴ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe