ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አሁን ትኩረታችን ሴኔጋል ነች ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አሁን ትኩረታችን ሴኔጋል ነች ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ
“ አሁን ትኩረታችን ሴኔጋል ነች ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ቡድኑ ያለፈውን ውጤት ረስቶ ሴኔጋል ላይ ትኩረት ማድረግ እንዳለበት አሳስበዋል።

“ አንድ ጨዋታ ነው የተሸነፍነው እሱ አልፏል አብቅቷል ገና ቀሪ አምስት ጨዋታዎች አሉን ” ሲሉ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ተናግረዋል።

“ ስለ ቀሪ አምስት ጨዋታዎች ማሰብ አለብን ” ያሉት አሰልጣኙ “ ከቀናት በኋላ ከሴኔጋል እንጫወታለን ” ሲሉ ገልጸዋል።

መልበሻ ቤት ውስጥ “ ስለ ሴኔጋል ነው እያሰብን ያለነው አንገታችንን ቀና አድርገን ስለ ቀጣይ ጨዋታ ማሰብ አለብን እያደረግንም ነው ” ብለዋል።

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ አያይዘውም በትላንቱ ጨዋታ ቡድኑ ያገኛቸውን እድሎች አለመጠቀሙ ዋጋ እንዳስከፈለው ገልጸዋል።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች