ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሪያል ማድሪድን እወደዋለሁ ” ጆዜ ሞሪንሆ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሪያል ማድሪድን እወደዋለሁ ” ጆዜ ሞሪንሆ
“ ሪያል ማድሪድን እወደዋለሁ ” ጆዜ ሞሪንሆ

ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ በዛሬው ዕለት በሪያል ማድሪድ በይፋዊ ስነስርዓት ተዋውቀዋል።

አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ “ እኔ ማድሪዲስታ ነኝ ከዚህ ከለቀኩ ጀምሮም ነበርኩኝ “ ሲሉ ተናግረዋል።

“ እዚህ ያለሁት ለሪያል ማድሪድ ለመስራት ነው ” ያሉት ሞሪንሆ ሁሉም ያንን እንዲያደርግ እፈልጋለሁ ብለዋል።

አክለውም “ ሪያል ማድሪድን እወደዋለሁ ከእናንተ አንዱ ነኝ "ሲሉ ለደጋፊው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች