ጁቬንቱስ ቪካሪዮን ለማስፈረም ተስማማ !

ጁቬንቱስ ቪካሪዮን ለማስፈረም ተስማማ ! የጣልያን ሴርያው ክለብ ጁቬንቱስ የቶተንሀሙን ግብ ጠባቂ ቪካሪዮ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ጁቬንቱስ ግብ ጠባቂውን የመግዛት አማራጭ ባካተተ የውሰት ውል እንደሚያስፈርሙት ተገልጿል። ጁቬንቱስ የአስቶን ቪላውን ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ለማስፈረም ተቃርበው የነበረ ቢሆንም ዝውውሩ ተቋርጧል። አስቶን ቪላ በበኩሉ የማርቲኔዝ ዝውውር ቢቋረጥም ጃፓናዊውን…


