ሴኔጋል ማንን ልትሾም ትችላለች ?

ሴኔጋል ማንን ልትሾም ትችላለች ? የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ከአሰልጣኝ ፓፔ ቲያው ጋር መለያየቱን በይፋ አስታውቋል። ከሰላሳ ሁለት ውስጥ የተሰናበተው ብሔራዊ ቡድኑ ከአሰልጣኝ ፓፔ ቲያው ጋር በጋራ ስምምነት መለያየቱን ገልጿል። የ 45ዓመቱ አሰልጣኝ ፓፔ ቲያው ከ 2024 ወዲህ ብሔራዊ ቡድኑን እየመሩ ነበር። ሴኔጋል በቀጣይ አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራን የመሾም ፍላጎት እንዳላት ተሰምቷል። አሰልጣኝ…


