ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሮሜሎ ሉካኩ ፌነርባቼን ተቀላቀለ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሮሜሎ ሉካኩ ፌነርባቼን ተቀላቀለ !
ሮሜሎ ሉካኩ ፌነርባቼን ተቀላቀለ !

ቤልጂየማዊው የፊት መስመር አጥቂ ሮሜሎ ሉካኩ ናፖሊን በመልቀቅ ፌነርባቼን ተቀላቅሏል።

ናፖሊ የ 33ዓመቱን አጥቂ ሮሜሎ ሉካኩ በ 6️⃣ ሚልዮን ዩሮ እና ተጨማሪ ክፍያ መሸጣቸው ተገልጿል።

የቱርክዬው ክለብ ፌነርባቼ በርካታ ትልቅ ስም ያላቸውን ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ መቀላቀል ችሏል።

ፌነርባቼን ከተቀላቀሉ ተጨዋቾች መካከል :-

- ሜሰን ግሪንውድ
- ንጎሎ ካንቴ
- ማርኮ አሴንስዮ
- ማቲኦ ጉንዶዚ
- ታሊስካ
- ናታን አኬ
- ኔልሰን ሴሜዶ ይገኙበታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች