ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ጉማሬሽ አርሰናልን በቴክኒክ የተሻለ ያደርገዋል ” ስኮልስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ጉማሬሽ አርሰናልን በቴክኒክ የተሻለ ያደርገዋል ” ስኮልስ
“ ጉማሬሽ አርሰናልን በቴክኒክ የተሻለ ያደርገዋል ” ስኮልስ

የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ፖል ስኮልስ ብሩኖ ጉማሬሽ የአርሰናልን ክፍተት እንደሚሞላ ተናግሯል።

የጉማሬሽ የአርሰናልን ዝውውር ያነሳው ስኮልስ “ በአርሰናል ነገሮች ለእሱ ጥሩ የሚሆኑ ይመስለኛል “ ሲል ተናግሯል።

“ ጉማሬሽ አርሰናልን በቴክኒክ የተሻለ ያደርገዋል ” ያለው ስኮልስ “ ምክንያቱም የቡድኑን አጨዋወት የሚቀይሩ አማካዮች ያስፈልጋሉ "ብሏል።

አርሰናል አምና ሊጉን ቢያሸንፍም የመሐል ሜዳ ጥምረቱ ስኬታማ አልነበረም ሲል ስኮልስ ተናግሯል።

አክሎም “ ብሩኖ ጉማሬሽ ለዚህ የአርሰናል ክፍተት መፍትሄ ሊሆን ይችላል “ ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች