ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሮበርት ሳንቼዝ ወደ ኮሞ ሊያመራ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሮበርት ሳንቼዝ ወደ ኮሞ ሊያመራ ነው !
ሮበርት ሳንቼዝ ወደ ኮሞ ሊያመራ ነው !

የቼልሲው ግብ ጠባቂ ሮበርት ሳንቼዝ ወደ ኮሞ ለማምረት ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል።

ቼልሲ ግብ ጠባቂውን ለአንድ አመት በውሰት ለመስጠት ከኮሞ ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተነግሯል።

ሰማያዊዎቹ ከቀናት በፊት ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን ከአስቶን ቪላ መግዛታቸው አይዘነጋም።

ክለቡ በማርቲኔዝን ካስፈረመ በኋላ ለሮበርት ሳንቼዝ ክለብ በማፈላለግ ላይ እንደነበር ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች